የሕጻናትና የታዳጊ ልጆች የመዝሙር ክፍል

  1. የአዳጊ ልጆች መዝሙር ክፍል
    • ዕድሜ ከ 12 እስከ 18
    • የጥናት ቀን በዙም ቅዳሜ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት እስከ 2:00 ሰዓት እና
    • እሑድ በቤ/ክ በወር አንድ ጊዜ መዝሙር ያቀርባሉ
  2. የሕፃናት ልጆች መዝሙር ክፍል
    • ዕድሜ ከ5 እስከ 12
    • የጥናት ቀን በዙም ቅዳሜ ከ12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት እና
    • እሑድ በቤ/ክ በወር አንድ ጊዜ መዝሙር ያቀርባሉ  
  3. የደቂቀ ሕፃናት መዝሙር ክፍል
    • ዕድሜ እስከ 4 ዓመት
    • የጥናት ቀን ?????
    • እሑድ በቤ/ክ በወር አንድ ጊዜ መዝሙር ያቀርባሉ።
Scroll to Top