ለግል ጸሎት ቤተ ክርስቲያን ክፍት የምትሆንበት ሰዓት
በዱሰልዶርፍ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
ቤተክርስቲያን በየቀኑ ለግል ጸሎት ክፍት ነው።
የእሁድ ቅዳሴዎች
| ቀን | ጊዜ | ፕሮግራም |
| ቅዳሜ | ከምሽቱ 12:00 ሰዓት | ለሰንበት የቤተክርስቲያን አገልግሎቶች ዝግጅት |
| እሁድ | ከንጋቱ 11:00 – 1:00 ሰዓት | ማህሌት፣ ከጥምቀት ፕሮግራም ጋር |
| እሁድ | ከጥዋቱ 1:00 – 5:00 ሰዓት | ቅዳሴ፣ ቅዱስ ቁርባን ፣ ስብከት እና የመዘምራን ፕሮግራሞች። |
| እሁድ | ከጥዋቱ 5:00- ከሰአት 7:00 ሰዓት | እርስ በእርስ የሚደረጉ ውይይቶች፣ የቡና እና የሻይ ሥነ ሥርዓት |
የሳምንቱ ቀናት ቅዳሴዎች/የቃል አገልግሎቶች ከቅዱስ ቁርባን ስርጭት ጋር
| ማክሰኞ | ከምሽቱ 12:00 ሰዓት | የልጆች መዘምራን ቡድን |
| እሮብ | ከምሽቱ 12:30 ሰዓት | የወጣቶች የመዘምራን ቡድን |
| ሐሙስ | ከምሽቱ 12:30 ሰዓት | የሰበካ ጉባዔ ስብሰባ |
| አርብ | ከምሽቱ 12:00 ሰዓት | የአዋቂ መዘምራን ቡድን |

