የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የወጣቶች ትምህርት ክፍል
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የወጣቶች ትምህርት ክፍል በአሁኑ ጊዜ 25 አባላት አሉት። ዓላማው የወጣቶችን መንፈሳዊ፣ ባህላዊ እና ስብዕናዊ እድገት ማበረታታት ሲሆን፣ በቤተ ክርስቲያንና በማኅበረሰብ ሕይወት ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉ ማበረታታት ነው።
የወጣቶች አገልግሎት
የቤተ ክርስቲያን ዝማሬ
- ከእሑድ ቅዳሴ በኋላ ወጣቶች የቤተ ክርስቲያን ዝማሬዎችን ይማራሉ።
- በወር አንድ ጊዜ የተማሯቸውን ዝማሬዎች በልዩ መርሃ ግብር ላይ ያቀርባሉ።
ሀይማኖታዊ ትምህርት
በየሳምንቱ እሑዱ ከምሽቱ 12:00 እስከ 2:00 ሰዓት በዙም ስለ ሀይማኖት እና ስለ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ይሰጣል።
የወጣቶች ትምህርት
- ዲያቆናት
- በሳምንት ሁለት ጊዜ ቅዳሜ፣ በአካል ቤ/ክ
- በሳምንት ከ 3 እስከ 4 ቀን በኦላይን ይማራሉ
- አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
- መጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፣ አዕማደ ምሥጢራት፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያ፣ የኢትዮጵያ ባህልና ታሪክ
- በዙም ሰኞ፣ ረቡዕና አርብ (ከምሽቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት)
- ባኮስ
- የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ማንበብና መረዳት፣ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣
- በዙም ሰኞ፣ ረቡዕና አርብ (ከምሽቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት)
- አቅሊሰያ
- አጫጭር ንባባትን ማንበብ
- ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
- ዐሥርቱ ትዕዛዛት ማጥናት
- ሚናስ
- ቃል መመስረት
- ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
- ቂርቆስ ሀ
- ፊደላትን መማር እና ቆርጦ ማውጣት
- ሰላምታ መለዋወጥ
- ቂርቆስ ሐ
- ፊደል መቁጠር
- ፊደል መቁጠር

